"የመኢሶን ሰማዕታት" በሚል ርዕስ በጏዶቻቸው የተዘጋጀውን መጽሐፍ ገዝተው ያንብቡ:: የመላ ኢትዮጵያ ሶሻሊስት ንቅናቄ (መኢሶን) ማኅደር የመላ ኢትዮጵያ ሶሻሊስት ንቅናቄ (መኢሶን) ማኅደር ይህ ድኅረ ገጽ የመላ ኢትዮጵያ ሶሻሊስት ንቅናቄ በምሥጢር ከተመሠረተበት ከነሐሴ 1960 ዓ.ም. በህቡዕና በይፋ የታተሙ ጽሑፎች፣ ጋዜጣዎች፣ ሰነዶች፣ ፎቶዎችና የሰማዕታት ዝክሮችን ለአንባቢያን አሰባስቦ ያቀረበ ማኅደር ነው። ማኅደሩ የመኢሶንን ታሪክና ድርጅቱም በኢትዮጵያ ሕዝቦች የነጻነት፣ የእኩልነትና የፍትህ ትግል ውስጥ ያበረከተውን አስተውጽኦ ለአንባቢያን እውቀትና ለታሪክ ተመራማሪዎችና ጸሐፊዎች ማጣቀሻ ምንጭ እንዲሆን የተዘጋጀ ነው። ይህ ድኅረ ገጽ የመላ ኢትዮጵያ ሶሻሊስት ንቅናቄ በምሥጢር ከተመሠረተበት ከነሐሴ 1960 ዓ.ም. በህቡዕና በይፋ የታተሙ ጽሑፎች፣ ጋዜጣዎች፣ ሰነዶች፣ ፎቶዎችና የሰማዕታት ዝክሮችን ለአንባቢያን አሰባስቦ ያቀረበ ማኅደር ነው። ማኅደሩ የመኢሶንን ታሪክና ድርጅቱም በኢትዮጵያ ሕዝቦች የነጻነት፣ የእኩልነትና የፍትህ ትግል ውስጥ ያበረከተውን አስተውጽኦ ለአንባቢያን እውቀትና ለታሪክ ተመራማሪዎችና ጸሐፊዎች ማጣቀሻ ምንጭ እንዲሆን የተዘጋጀ ነው።