ዝርዝር ማስረጃ ያልተገኘላቸው ሰማዕታት

ስምየተገደለበት/የተገደለችበት ቀንግድያው የተፈፀመበት ሥፍራግድያውን የፈጸመው
መሸሻ ተፈራ ጥር 1969ባህርዳርኢሕአፓ
ጌታሁን ገርቢመጋቢት 1969 አዲስ አበባደርግ
ደምሰው አሊ ሰኔ 1969ደብረማርቆስኢሕአፓ
ዘሪሁን ገብረ እሰት 1969አዲስ አበባ ኢሕአፓ
ተሰማ ተገኝ1969
አዲስ አበባ ኢሕአፓ
ጌታቸው ካሳ1969
አዲስ አበባ ኢሕአፓ
ተስፋዬ ኃይሌ1969
አዲስ አበባ ደርግ
ጥዑመ ልሳን ደምሴአዲስ አበባ ኢሕአፓ
ኢብራሂም አህመድ1970 መጀመሪያጭሮ ከተማኢሕአፓ
ሳሙኤል (የአባቱ ስም ያልታወቀ) 1971 መጀመሪያድሬዳዋ (ለገሃሬ አስታጥቄ ሜዳ)ደርግ
አብዱል አዚዝ (የአባቱ ስም ያልታወቀ)መስከረም 1970ሐረር ከተማኢሕአፓ
ዘይዳን አህመድመስከረም 1970ምሥራቅ ሐረርጌ (ማያ ቀሎ)ኦሮሞ አስላማዊ ነጻነት ግንባር
በላይነህ አስናቀመስከረም 1970ምሥራቅ ሐረርጌ (ማያ ቀሎ)ኦሮሞ አስላማዊ ነጻነት ግንባር
እስክንድር ሶዳኒመስከረም 1970ምሥራቅ ሐረርጌ (ማያ ቀሎ)ኦሮሞ አስላማዊ ነጻነት ግንባር
በቀለ (የአባት ስም ያልታወቀ)መስከረም 1970ምሥራቅ ሐረርጌ (ማያ ቀሎ)ኦሮሞ አስላማዊ ነጻነት ግንባር
አድነው (የአባት ስም ያልታወቀ)መስከረም 1970ምሥራቅ ሐረርጌ (ማያ ቀሎ)ኦሮሞ አስላማዊ ነጻነት ግንባር
ጁና ትንሹ (የአባት ስም ያልታወቀ)መስከረም 1970ምሥራቅ ሐረርጌ (ማያ ቀሎ)ኦሮሞ አስላማዊ ነጻነት ግንባር
ቱሉ (የአባት ስም ያልታወቀ የጦር መኮንን)መስከረም 1970አዲስ አበባደርግ
Scroll to Top