ግርማ አሰፋ

ግርማ አሰፋ፣ በአዋሳ ከተማ የመንግሥት እርሻ ሠራተኞች ማኅበር ሊቀመንበር ነበር። በሲዳማ የመኢሶን አባልና የአብዮቱ ደጋፊዎች በነበሩ ታጋዮች ላይ ኢሕአፓ ባካሄደው የተደራጀ ምስጢራዊ የጥቃት
ዘመቻ በ1969 ዓ.ም. በኢሕአፓ ነፍሰ ገዳይ ቡድን አዋሳ ከተማ ውስጥ
ተገደለ::

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top