ሸዋዪ በዛብህ ሸዋዬ በዛብህ የተወለደችው አዘዞ ሲሆን፣ በጎንደር ከተማ የፋሲለደስ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪ ነበረች። በ1970 ዓ.ም. የኢሕአፓ ነፍሰ ገዳዮች የመኢሶን አባል ነች ብለው በገመድ አንጠልጥለው ገደሏት።