እምሩ ኃይለየሱስ እምሩ ኃይለየሱስ የኮተቤ መምህራን ኮሌጅ ምሩቅ፣ በጎንደር ከተማ የፋሲለደስ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት መምህር ሆኖ ያገለገለና ለመጀመሪያ ጊዜ በሕዝብ የተመረጠ የጎንደር ከተማ ከንቲባ ነበር። በ1970 ዓ.ም. በኢሕአፓ ነፍሰ ገዳይ ቡድን ተገደለ።