ደምሴ ወርቁ ደምሴ ወርቁ፣ አዲስ አበባ የቀበሌ ሊቀ መንበርና የመኢሶን አባል ነበር። በኢሕአፓ ገዳይ ቡድን የካቲት 21 ቀን፣ 1969 ዓ.ም. አዲስ አበባ ውስጥ ተገደለ።