እታለማሁ አርአያ

እታለማሁ አርአያ፣ የሃያ ዓመት ወጣት ተማሪ ነበረች። አዲስ አበባ በመኖሪያ ቀበሌዋ ውስጥ፣ በአንድ በኩል በተለይ ወጣት ተማሪዎችንና ሴቶችን በመኢሶን ዙሪያ በማደራጀት ከፍተኛ ጥረት ታደርግ ነበር። በሌላ በኩል፣ የኢሕአፓን የፖለቲካ አቋሞችና የከተማ ግድያ ስልት አጥብቃ ትቃወምና ከደጋፊዎቹም ጋር ጠንክራ ትከራከር ነበር። በዚህም፣ የጸና አቋሟና ተቃውሞዋ ምክንያት በኢሕአፓ ነፍሰ ገዳይ ቡድን፣ ግንቦት 20 ቀን፣ 1969 ዓ.ም. አዲስ አበባ በመኖሪያዋ ቀበሌ ውስጥ ተገደለች።   

 

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top