መንግሥቱ ይመኑ

መንግሥቱ የተወለደው ጎጃም ነው። ከኮተቤ መምህራን ኮሌጅ ከተመረቀ በኋላ በጎንደር ከተማ በፋሲለደስ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት በመምህርነት አገልግሏል። ከዚያም በጭልጋ አውራጃ ሕዝብ ድርጅት ጉዳይ ጊዜያዊ ጽ/ቤት ሥራ  ላይ እያለ በክፍለ አገሩ አስተዳዳሪና የደርግ አባል በነበረው በሻለቃ መላኩ ተፈራ ትእዛዝ ታስሮ  ብዙ ስቃይ ተፈጽሞባታል። በመጨረሻም፣ ጥቅምት 4 ቀን 1970 ዓ.ም. ደሙ ተቀድቶ ከተገደለ በኋላ ከሌሎች የመኢሶን ጓዶች ጋር በአዘዞ ከተማ የጅምላ መቃብር ተጣለ።

 

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top