ዳኘው አበራ

ዳኘ አበራ  ዓዲ አርቃይ ተወለደ። የ2ኛ ደረጃ ትምህርቱን ጎንደር አጠናቀቀ። ከዚያም በጭልጋ የሕዝብ ድርጅት ጉዳይ ጊዜያዊ ጽ/ቤት ሲያገለግል በነበረበት ወቅት፣ የደርግ አባልና የጎንደር ክፍለ አገር  አስተዳዳሪ በነበረው በሻለቃ መላኩ ተፈራ ተዕዛዝ ተይዞ ታሰረ። ብዙ ስቃይ ከደረሰበት በኋላ፣ ጥቅምት 4 ቀን 1970 ዓ.ም. ወንድሙን ፋንቱ አበራን ጨምሮ ከሌሎች አምስት የመኢሶን ጓዶች ጋር ደሙ ተቀድቶ ተገደለ። ከዚያም  በአዘዞ ከተማ የጅምላ መቃብር ተጣለ።

 

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top