ሸዋዪ በዛብህ

ሸዋዬ በዛብህ የተወለደችው አዘዞ ሲሆን፣ በጎንደር ከተማ የፋሲለደስ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪ ነበረች። በ1970 ዓ.ም. የኢአፓ ነፍሰ ገዳዮች የመኢሶን አባል ነች ብለው በገመድ አንጠልጥለው ገደሏት።

 

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top