ሰይድ አበራ

ሰይድ አበራ፣ በጎንደር የሕዝብ ድርጅት ጉዳይ ጊዜያዊ ጽ/ቤት ባልደረባ የነበረ፣ ጥቅምት 4 ቀን 1970 ዓ.ም. በደርግ አባልና የጎንደር ክፍለ አገር  አስተዳዳሪ በነበረው በሻለቃ መላኩ ተፈራ ትእዛዝ ብዙ ስቃይ ከደረሰበትና ደሙ ተቀድቶ ከተገደለ በኋላ ከሌሎች አምስት የመኢሶን ጓዶች ጋር አዘዞ ከተማ የጅምላ መቃበር ተጣለ።

 

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top