ንጉሤ ቱጂ (ሻለቃ) ሻለቃ ንጉሤ ቱጂ፣ የፖሊስ ባልደረባና የመኢሶን አባል ነበር። በኢሕአፓ የነፍሰ ገዳይ ቡድን ጥር 10 ቀን፣1969 ዓ.ም. ደሴ ውስጥ ተገደለ።