ዳንኤል መሸሻ

ዳንኤል መሸሻ፣ አዲስ አበባ ከተማ የመድኃኔ ዓለም ት/ቤት የአሥራ አንደኛ ክፍል ተማሪ ነበር። በመኢሶን አባልነቱ፣ በኢሕአፓ ነፍሰ ገዳዮች የጥቃት ኢላማ ሆኖ ጥር 17፣ 1969 ዓ.ም. ሕይወቱ አለፈ። 

ዳንኤል መሸሻ በለጋ እድሜያቸው ከተቀጠፉት የመጀመሪያዎቹ ታጋይ ወጣቶች መሃል አንዱ ነበር።   

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top