ክንፈ አስፋው

ክንፈ አስፋው፣ አዲስ አበባ ከተማ ተወለደ። የየካቲት 1966 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮት በጀመረበት ወቅት ትምህርቱን መርካቶ በልዑል መኮንን ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በመከታተል ላይ ነበር። ሕዝባዊ አብዮቱ ግቡን ይመታ ዘንድ ጽኑ ፍላጎት የነበረውና የድርሻውንም ፖለቲካዊ አስተዋጽኦ ለማበርከት ይጥር ነበር።

ሆኖም፣ መስከረም 17 ቀን 1969 ዓ.ም. መርካቶ ውስጥ በአንዲት ክፍል ውስጥ ከሌሎች ጓዶች ጋር ጥናት በማካሄድ ላይ እያለ ከሁለቱ ጓዶቹ ከገብረ እግዚአብሔር ተስፋየ እና አቡበከር አብዱልመጂድ ጋር የኢሕአፓ ነፍሰ ገዳዮች የጥቃት ኢላማ ሆኖ ሕይወታቸው በለጋ እድሜአቸው ከተቀጠፈው የመጀመሪያዎቹ አብዮታዊ ወጣቶች መሃል አንዱ ነው።

 

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top