ደሳለኝ (ኮሎኔል፣ ለጊዜው የአባት ስም ያልታወቀ)

ኮለኔል ደሳለኝ፣ በ1969 ዓ.ም. ሶማልያ ኢትዮጵያን ስትወር በ5ኛ ሚሊሺያ ክፍለ ጦር ውስጥ የብርጌድ አዛዥ ነበር፡፡ በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ አርሶ አደሮች ወታደራዊ ስልጠና ተሰጥቷቸው ወደ ጦር ግንባር ሲላኩ ኮሎኔል ደሳለኝም የራሱን ብርጌድ አዘጋጅቶ ትዕዛዝ መጠባበቀ ጀመረ፡፡ 

ይሁንና፣ ይህ የአገሩን ዳር ድንበር ለመጠበቅና ሕይወቱን ለሚወዳት አገሩ ለኢትዮጵያ ለመስጠት በዝግጅት ላይ የነበረው ኮሎኔል ደሳለኝ፣ የመኢሶን ደጋፊ ነው በሚል ነሐሴ 1969 ዓ.ም ከታሰረ በኋላ ጥቂት ቆይቶ በደርግ ተረሸነ።

 

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top