ጌታቸው ታደሰ ጌታቸው ታደሰ፣ የመኢሶን አባልና የሸዋ ክፍለ አገር የሕዝብ ድርጅት ጉዳይ ጊዜያዊ ጽ/ቤት ባልደረባ ነበር። በኢሕአፓ ገዳይ ቡድን መጋቢት 1 ቀን፣ 1969 ዓ.ም. አዲስ አበባ ውስጥ ተገደለ።