መንገሻ ገለታ

መንገሻ ገለታ፣ የመኢሶን አባልና የሸዋ ክፍለ አገር የጊዜያዊ የሕዝብ ድርጅት ባልደረባ ነበር። በኢሕአፓ ነፍሰ ገዳይ   ቡድን መጋቢት 1 ቀን፣ 1969 ዓ.ም. አዲስ አበባ ውስጥ ተገደለ።

 

Scroll to Top