ጫኔ ወርቅነህ ጫኔ ወርቅነህ፣ የመኢሶን አባል፣ በጎጃም ክፍለ አገር መምህርና የባህር ዳር ከተማ አጠቃላይ የከተማ ነዋሪዎች ማህበር ሊቀ መንበር ነበር። መጋቢት 3፣ 1969 ዓ.ም. ደብረ ማርቆስ ከተማ ውስጥ በኢሕአፓ ነፍሰ ገዳይ ቡድን ተገደለ።