ዳንኤል መሸሻ ዳንኤል መሸሻ፣ አዲስ አበባ ከተማ የመድኃኔ ዓለም ት/ቤት የአሥራ አንደኛ ክፍል ተማሪ ነበር። በመኢሶን አባልነቱ፣ በኢሕአፓ ነፍሰ ገዳዮች የጥቃት ኢላማ ሆኖ ጥር 17፣ 1969 ዓ.ም. ሕይወቱ አለፈ። ዳንኤል መሸሻ በለጋ እድሜያቸው ከተቀጠፉት የመጀመሪያዎቹ ታጋይ ወጣቶች መሃል አንዱ ነበር።