ፍቅረ ዮሐንስ ዳንች ፍቅረ ዮሐንስ ዳንች፣ የመኢሶን አባልና አንድሳ ቤዛዊት ከብት እርባታ ኃላፊ ነበር። በኢሕአፓ ነፍሰ ገዳይ ቡድን መጋቢት 3 ቀን፣ 1969 ዓ.ም. ባሕር ዳር ከተማ ተገደለ።