በቀለ አረዶ

በቀለ አረዶ፣ ወዝአደርና የመኢሶን አባል ነበር። በኢሕአፓ የግድያ ቡድን መጋቢት 4 ቀን፣ 1969 ዓ.ም. አዲስ አበባ ውስጥ ተገደለ።

 

Scroll to Top