ካሣሁን አምባየ ካሣሁን አምባየ፣ ወዝአደር፣ የሃዋሳ የእርሻ ልማት ሠራተኞች ማኅበር ሊቀ መንበርና የመኢሶን አባል ነበር። በኢሕአፓ የግድያ ቡድን መጋቢት 10 ቀን፣ 1969 ዓ.ም. ሃዋሳ ውስጥ ተገደለ