ታደለ አበበ (አሥር ዓለቃ)

የአሥር ዓለቃ ታደለ አበበ፣ ሲዳሞ ክፍለ አገር፣ ጌዴኦ አውራጃ የመሬት ይዞታ ሚኒስቴር ባልደረባ ነበር። መኢሶን በነሐሴ ወር 1969 ዓ.ም. የትግል ስልት ለውጥ ካደረገ በኋላ በጌዴኦ አውራጃ፣ በቡሌ ወረዳ ከሌሎች ጓዶች ጋር ሆኖ እየተዘዋወረ መኢሶን የትግል ስልት ለውጥ ያደረገበትን ሁኔታ በማስረዳትና በማደራጀት ላይ በነበረበት ወቅት በደርግ ወታደሮች ተይዞ ተገድሏል። ታደለ የመሬት ይዞታ ሚኒስቴርን ከመቀላቀሉ በፊት የ4ኛ ክፍለ ጦር ሠራዊት ባልደረባ ነበር።

 

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top