ደረጀ መኮንን

ደረጀ መኮንን ከ1969 ዓ.ም. ጀምሮ ጎንደር የሕዝብ ድርጅት ጊዜያዊ ጽሕፈት ቤት የሚያገለግል የመኢሶን ጓድ ነበር። መኢሶን የትግል ስልት ለውጥ አድርጎ በኅቡዕ ለመታገል ሲወስን ደረጀ በሕጋዊ መድረኩ ላይ እንዲቆይ ተደረገ።

በጥቅምት ወር 1970 ዓ.ም የክፍለ አገሩ አስተዳዳሪና የደርግ አባል የነበረው መላኩ ተፈራ የነፍሰ ገዳዮች ቡድኑን ወደ ደረጀ ቤት ላከ። ከዚያም እነዚህ የተላኩት ነፍሰ ገዳዮች  ደረጀ መኮንንን እዚያው የራሱ ቤቱ ውስጥ በጭቃኔ ገደሉት።

ደረጀ መኮንን አገሩን ለማገልገል ብዙ ውጥን የነበረው ጓድ ነበር።

 

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top