በየነ (ለጊዜው የአባቱን ስም ማግኘት ያልተቻለ) በሁመራ የሕዝብ ድርጅት ጊዜያዊ ጽ/ቤት ይሠራ የነበረ፣ በኅዳር ወር 1970 ዓ.ም. የሁመራ ከተማ በኢዲዩ እጅ ሲወድቅ ተይዞ፣ ሕዝብ በተሰበሰበበት ከሌሎች ሁለት ጓዶች ጋር ከነሕይወቱ ጉድጓድ ውስጥ ተቀብሮ ተገደለ።