አግዳጁ ገብሩ

አግዳጁ የተወለደው ጎንደር ከተማ ነው። የፋሲለደስ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ማህበር ሊቀመንበር ነበር። አሥራ አንደኛ ክፍል አጠናቅቆ ወደ አሥራ ሁለተኛ ክፍል እንዳለፈ በጎንደር ከተማ የሕዝብ ድርጅት ጉዳይ ጊዜያዊ ጽ/ቤት ካድሬ ሆኖ በማገልገል ላይ እንዳለ በኅዳር ወር 1969 ዓ.ም. በጎንደር ከተማ  በኢሕአፓ ግድያ የተፈጸመበት የመጀመሪያው የመኢሶን ታጋይ ነው።

 

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top