ሀብታሙ ምትኩ

ሀብታሙ ምትኩ፣ አዲስ አበባ የቀበሌ ሊቀ መንበርና ጋዜጠኛ ነበረ። የመኢሶን አባል በመሆኑ ብቻ በኢሕአፓ ነፍሰ ገዳዮች የካቲት 24 ቀን፣ 1969 ዓ.ም. አዲስ አበባ ውስጥ ተገደለ።

 

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top