አሰፋ ተፈሪ (ሻምበል) ሻምበል አሰፋ ተፈሪ፣ የፖሊስ ባልደረባ የነበረና የመኢሶን አባል ሲሆን፣ አዲስ አበባ ውስጥ በኢሕአፓ ነፍሰ ገዳይ ቡድን ጥቅምት 29 ቀን፣ 1969 ዓ.ም. ተገደለ።