ገብረእግዚአብሔር ተስፋይ
ገብረእግዚአብሔር ተስፋይ ገብረ እግዚአብሔር ተስፋይ፣ በዓዲግራት ከተማ ትግራይ ክፍለ ሃገር ተወለደ። የአንደኛ ደረጃ ትምህርቱን በትግራይ እና በሐረር ክፍለ ሃገር ተከታተለ። […]
ገብረእግዚአብሔር ተስፋይ ገብረ እግዚአብሔር ተስፋይ፣ በዓዲግራት ከተማ ትግራይ ክፍለ ሃገር ተወለደ። የአንደኛ ደረጃ ትምህርቱን በትግራይ እና በሐረር ክፍለ ሃገር ተከታተለ። […]
ግርማ አሰፋ ግርማ አሰፋ፣ በአዋሳ ከተማ የመንግሥት እርሻ ሠራተኞች ማኅበር ሊቀመንበር ነበር። በሲዳማ የመኢሶን አባልና የአብዮቱ ደጋፊዎች በነበሩ ታጋዮች ላይ
አበራ ብርሃኑ ተሰማ አበራ ብርሃኑ፣ መስከረም 1 ቀን 1928 ዓ.ም ከአባቱ ከአቶ ብርሃኑ ተሰማ ጓንጉልና ከእናቱ ከወ/ሮ አቦነሽ ጉታ አዲስ
ፋሪስ ሂርጳ ፋሪስ ሂርጳ፣ በ1939 ዓ.ም. በጨለያ ወረዳ ቶኬ ቀበሌ ተወለደ። እድሜው ለትምህርት ሲደርስ የአንደኛ ደረጃ ትምህርቱን በጌዶ ከተማ ደጃዝማች
እምሩ ኢብሳ እምሩ ኢብሳ በ1931 ዓ.ም. ጅማ ገነቲ ፣ ሰላን የተባለ ቦታ ተወለደ። በቀድሞው አጠራር፣ ከቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዩኒቨርስቲ በጂኦግራፊ
ብሩ ወርቁ ብሩ ወርቁ ወለጋ ክፍለ አገር በሆሮ አውራጃ፣ አካጂ ቀበሌ ገረን ኮንሶ በሚባል ቦታ ከአባቱ ከአቶ ወርቁ ቂጤሳና ከ
ንግሥት አዳነ (ዶ/ር) ዶክተር ንግሥት አዳነ ነሐሴ 1937 ዓ.ም. ሓረቆ፣ ትግራይ ተወለደች። አንደኛ ደረጃ ትምህርቷን መቀሌ አፄ ዮሐንስ ት/ቤትና ሲዳሞ፣
ቆንጂት ከበደ ቆንጂት ከበደ፣ የካቲት 30፣ 1945 ዓ.ም. ከእናቷ ከወ/ሮ አሰለፈች ዳርጌና ከአባቷ ከደጃዝማች ከበደ ይርዳው አዲስ አበባ ተወለደች። የአንደኛና
ኃይሉ ገርባባ ኃይሉ ገርባባ፣ ወለጋ ክፍለ አገር ከአባቱ ከአቶ ገርባባ ጋጋ እና ከእናቱ ከወ/ሮ አስቻለች ፋንታ በሆሮ ጉድሩ አውራጃ ጂማ
ደስታ ታደሰ ደስታ ታደሰ፣ ከእናቱ ከወ/ሮ ፋንታዬ ሩፋኤል እና ከአባቱ ከፊታውራሪ ታደሰ ማርቆስ በአዲስ አበባ ከተማ በ1935 ዓ.ም. ተወለደ። ደስታ