አምበርብር በላይ
አምበርብር በላይ አምበርብር በላይ ከእናቱ ከወ/ሮ ናፈቁ በለውና ከአባቱ ከአቶ በላይ ወንዴ ነሐሴ 24፣ 1933 ዓም በጎንደር ከተማ ተወለደ። የአንደኛ […]
አምበርብር በላይ አምበርብር በላይ ከእናቱ ከወ/ሮ ናፈቁ በለውና ከአባቱ ከአቶ በላይ ወንዴ ነሐሴ 24፣ 1933 ዓም በጎንደር ከተማ ተወለደ። የአንደኛ […]
እታለማሁ አርአያ እታለማሁ አርአያ፣ የሃያ ዓመት ወጣት ተማሪ ነበረች። አዲስ አበባ በመኖሪያ ቀበሌዋ ውስጥ፣ በአንድ በኩል በተለይ ወጣት ተማሪዎችንና ሴቶችን
ተስፋዬ ገላን ባልኬር (ጀንጅስ) ተስፋዬ ገላን ባልኬር ከእናቱ ወ/ሮ ጉደቱ ተመስገን እና ከአባቱ አቶ ገላን ባልኬር መስከረም 1 ቀን 1941
ዮናስ ለማ ዮናስ ለማ፣ መስከረም 12 ቀን 1942 ዓ.ም. ከእናቱ ከወ/ሮ ተዋበች እንቁሥላሴ እና ከአባቱ ከደጃዝማች ለማ ወልደ ጻድቅ አዲስ
የሸዋሉል መንግሥቱ የሸዋሉል መንግሥቱ፣ በ1937 ዓ.ም. በዚያን ጊዜ መጠሪያው ሐረርጌ ክፍለ አገር ኤጄርሳ ጓሮ ተወለደች። የአንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቷን ሐረር
ፍቅሬ ጋንቻ ፍቅሬ ጋንቻ፣ የእርሻ ሚኒስቴር ባልደረባ፣ የቀበሌ ሊቀ መንበርና የመኢሶን አባል ነበር። በኢሕአፓ ገዳይ ቡድን መጋቢት 5 ቀን፣ 1969
ደምሴ ዓለሙ ደምሴ ዓለሙ ያደገውና ትምህርት የጀመረው ክብረ መንግሥት (አዶላ) ከተማ ነው። አንደኛና መለስተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን የተከታተለው በቀድሞው ራስ
ካሣሁን አምባየ ካሣሁን አምባየ፣ ወዝአደር፣ የሃዋሳ የእርሻ ልማት ሠራተኞች ማኅበር ሊቀ መንበርና የመኢሶን አባል ነበር። በኢሕአፓ የግድያ ቡድን መጋቢት 10
በቀለ አረዶ በቀለ አረዶ፣ ወዝአደርና የመኢሶን አባል ነበር። በኢሕአፓ የግድያ ቡድን መጋቢት 4 ቀን፣ 1969 ዓ.ም. አዲስ አበባ ውስጥ ተገደለ።
ፍቅረ ዮሐንስ ዳንች ፍቅረ ዮሐንስ ዳንች፣ የመኢሶን አባልና አንድሳ ቤዛዊት ከብት እርባታ ኃላፊ ነበር። በኢሕአፓ ነፍሰ ገዳይ ቡድን መጋቢት 3