ኃይሉ ብርሃኑ
ኃይሉ ብርሃኑ ኃይሉ፣ ጎንደር ቆላ ድባ ተወለደ። የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን አቋርጦ እዚያው ቆላ ድባ የሕዝብ ድርጅት ጉዳይ ጊዜያዊ ጽ/ቤት መሥራት […]
ኃይሉ ብርሃኑ ኃይሉ፣ ጎንደር ቆላ ድባ ተወለደ። የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን አቋርጦ እዚያው ቆላ ድባ የሕዝብ ድርጅት ጉዳይ ጊዜያዊ ጽ/ቤት መሥራት […]
ዳኘው አበራ ዳኘ አበራ ዓዲ አርቃይ ተወለደ። የ2ኛ ደረጃ ትምህርቱን ጎንደር አጠናቀቀ። ከዚያም በጭልጋ የሕዝብ ድርጅት ጉዳይ ጊዜያዊ ጽ/ቤት ሲያገለግል
መንግሥቱ ይመኑ መንግሥቱ የተወለደው ጎጃም ነው። ከኮተቤ መምህራን ኮሌጅ ከተመረቀ በኋላ በጎንደር ከተማ በፋሲለደስ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት በመምህርነት አገልግሏል። ከዚያም
ፋንቱ አበራ ፋንቱ አበራ የተወለደው ዓዲ አርቃይ ነው። የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን አቋርጦ፣ በጎንደር ከተማ በሕዝብ ድርጅት ጉዳይ ጊዜያዊ ጽ/ቤት ውስጥ
አንዱዓለም ታምራት አንዱዓለም ታምራት፣ በፍልውኃ አስተዳደር፣ የፍልውኃ ሠራተኞች ማኅበር የውይይት ኮሚቴ ሊቀ መንበርና የመኢሶን አባል ነበር። ከሰዎች ጋር እጀግ ተግባቢና
መኮንን ተስፋዬ መኮንን ተስፋዬ፣ አዲስ አበባ ከተማ የሲሚንቶ ፋብሪካ ሠራተኞች ማኅበር መሪ ነበር። በኢትዮጵያ ሠራተኞች አንድነት ማኅበር (ኢሠአማ) አመራር ውስጥም
ዳምጤ ጎበዜ ዳምጤ ጎበዜ፣ በወሎ ክፍለ አገር ጀብል የሚባል ቦታ በ1950 ዓ.ም. ተወለደ። ወላጅ እናቱ ልጃቸው እንዲማርላቸው በነበራቸው ጉጉት ትምህርቱን
መስፍን ብሩ (ሻለቃ) ሻለቃ መስፍን፣ መኢሶንን የተቀላቀለ የፖሊስ ሠራዊት አባል የነበረ ሲሆን፣ በ1969 ዓ.ም. በኢሕአፓ ነፍሰ ገዳይ ቡድን ተገድሏል።
ደንበል አየለ ደንበል አየለ፣ ሶዶ፣ አማውቴ በተባለ ቀበሌ በ1947 ዓ.ም. ተወለደ። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን በዳግማዊ ቴዎድሮስ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ተከታተለ።
ደምቢ ዲሳሳ ደምቢ ዲሳሳ በወለጋ ክፍለ አገር ጊምቢ አውራጃ ላሎ ጮሊ በሚባል ቀበሌ በ1941 ተወለደ። እድሜው ለትምህርት እንደደረሰ የአንደኛ ደረጃ