ፍቃዱ ቸርነት
ፍቃዱ ቸርነት ፍቃዱ ቸርነት፣ ተማሪና የመኢሶን አባል ነበር። በኢሕአፓ ገዳይ ቡድን የካቲት 11 ቀን፣ 1969 ዓ.ም. አዲስ አበባ ውስጥ ተገደለ። […]
ፍቃዱ ቸርነት ፍቃዱ ቸርነት፣ ተማሪና የመኢሶን አባል ነበር። በኢሕአፓ ገዳይ ቡድን የካቲት 11 ቀን፣ 1969 ዓ.ም. አዲስ አበባ ውስጥ ተገደለ። […]
ታደሰ ጠጊቾ ታደሰ ጠግቾ በ1945 ዓ.ም. በቀድሞ ሲዳሞ ክፍለ አገር፣ በሲዳማ አውራጃ፣ በአርቤጎና ወረዳ ልዩ ስሙ ማኑሱሮ ዲከ በሚባል ቦታ
ፀጋዬ ደባልቄ ጸጋዬ ደባልቄ፣ በ1927 ዓ.ም. ሸዋ ክፍለ አገር ተጉለትና ቡልጋ አውራጃ ልዩ ስሙ ንብጌ ማርያም ተወለደ። የአንደኛ ደረጃ ትምህርቱን
ዳንኤል መሸሻ ዳንኤል መሸሻ፣ አዲስ አበባ ከተማ የመድኃኔ ዓለም ት/ቤት የአሥራ አንደኛ ክፍል ተማሪ ነበር። በመኢሶን አባልነቱ፣ በኢሕአፓ ነፍሰ ገዳዮች
ንጉሤ ቱጂ (ሻለቃ) ሻለቃ ንጉሤ ቱጂ፣ የፖሊስ ባልደረባና የመኢሶን አባል ነበር። በኢሕአፓ የነፍሰ ገዳይ ቡድን ጥር 10 ቀን፣1969 ዓ.ም. ደሴ
ወይንሸት ኃይለ ሥላሴ አዲስ አበባ ከተማ፣ በተለምዶ ሰንጋ ተራ በመባል የሚታወቀው ሰፈር ነዋሪ ነበረች። በመኖሪያዋ በከፍተኛ 6 ቀበሌ 53፣ የቀበሌ
ብርሃኔ ተክለማርያም ብርሃኔ ተክለ ማርያም፣ ከአባቱ ከአቶ ተክለ ማርያም ካሳየና ከእናቱ ከወ/ሮ ሂሩት ሠመረአብ፣ ነሐሴ 3 ቀን 1944 ዓ.ም. በኤርትራ
ደመቀ ሐረገ ወይን ደመቀ ሐረገ ወይን፣ የተወለደው በሰሜን በጌምድር ነው። የአንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን በበጌምድርና ወሎ ጠቅላይ ግዛቶች ተከታትሏል። የሁለተኛ
አሰፋ ተፈሪ (ሻምበል) ሻምበል አሰፋ ተፈሪ፣ የፖሊስ ባልደረባ የነበረና የመኢሶን አባል ሲሆን፣ አዲስ አበባ ውስጥ በኢሕአፓ ነፍሰ ገዳይ ቡድን ጥቅምት
ጌትነት ዘውዴ ጌትነት ዘውዴ፣ በ1937 ዓ.ም. አዲስ አበባ ተወለደ። የኮሌጅ ትምህርቱን በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ ተከታትሎ በ1960 ዓም በፖለቲካ ሳይንስ