Author name: uppyjdte

የተሰዉ የመኢሶን ጓዶች

ዳኘው አበራ

ዳኘው አበራ ዳኘ አበራ  ዓዲ አርቃይ ተወለደ። የ2ኛ ደረጃ ትምህርቱን ጎንደር አጠናቀቀ። ከዚያም በጭልጋ የሕዝብ ድርጅት ጉዳይ ጊዜያዊ ጽ/ቤት ሲያገለግል

የተሰዉ የመኢሶን ጓዶች

መንግሥቱ ይመኑ

መንግሥቱ ይመኑ መንግሥቱ የተወለደው ጎጃም ነው። ከኮተቤ መምህራን ኮሌጅ ከተመረቀ በኋላ በጎንደር ከተማ በፋሲለደስ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት በመምህርነት አገልግሏል። ከዚያም

የተሰዉ የመኢሶን ጓዶች

ፋንቱ አበራ

ፋንቱ አበራ ፋንቱ አበራ የተወለደው ዓዲ አርቃይ ነው። የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን አቋርጦ፣ በጎንደር ከተማ በሕዝብ ድርጅት ጉዳይ ጊዜያዊ ጽ/ቤት ውስጥ

የተሰዉ የመኢሶን ጓዶች

ደንበል አየለ

ደንበል አየለ ደንበል አየለ፣ ሶዶ፣ አማውቴ በተባለ ቀበሌ በ1947 ዓ.ም. ተወለደ። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን በዳግማዊ ቴዎድሮስ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ተከታተለ።

Scroll to Top