ኃይሌ ፊዳ
ኃይሌ ፊዳ ኃይሌ ፊዳ፣ ከአባቱ ከአቶ ፊዳ ኩማ እና ከእናቱ ከወ/ሮ ጉዲኒ ደጋ በወለጋ ክፍለ አገር በአርጆ ከተማ በ1932 ዓ.ም. […]
ኃይሌ ፊዳ ኃይሌ ፊዳ፣ ከአባቱ ከአቶ ፊዳ ኩማ እና ከእናቱ ከወ/ሮ ጉዲኒ ደጋ በወለጋ ክፍለ አገር በአርጆ ከተማ በ1932 ዓ.ም. […]
እሸቱ አራርሶ እሸቱ አራርሶ፣ የተወለደው በቀድሞ አጠራር ሲዳሞ ጠቅላይ ግዛት፣ ጌዴኦ አውራጃ፣ ሲዳማና ጌዴኦ አውራጃዎች አዋሳኝ ድንበር ላይ በሚገኝ ቀበሌ
ሸዋዪ በዛብህ ሸዋዬ በዛብህ የተወለደችው አዘዞ ሲሆን፣ በጎንደር ከተማ የፋሲለደስ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪ ነበረች። በ1970 ዓ.ም. የኢሕአፓ ነፍሰ ገዳዮች
ደጀኔ መርዕድ ደረጀ መርዕድ የበለሳ ወረዳ አስተዳዳሪ ሁኖ ሲያገለግል ነበር። በ1970 ዓ.ም. በጎንደር ከተማ በኢሕአፓ ነፍሰ ገዳይ ቡድን ተገደለ።
እምሩ ኃይለየሱስ እምሩ ኃይለየሱስ የኮተቤ መምህራን ኮሌጅ ምሩቅ፣ በጎንደር ከተማ የፋሲለደስ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት መምህር ሆኖ ያገለገለና ለመጀመሪያ ጊዜ በሕዝብ
ብርሃኑ ገመዳ ብርሃኑ ገመዳ ከእናቱ ከወ/ሮ ናሲሴ ማሊሞ እና ከአባቱ ከአቶ ገመዳ ዱሬሳ በወለጋ ክፍለ አገር በጊምቢ አውራጃ፣ በመነሲቡ ወረዳ
መስፍን ካሱ መስፍን ካሱ፣ ከእናቱ ከወ/ሮ አታለለች ዘሪሁን እና ከአባቱ ከአቶ ካሱ ሃብተ ገብረኤል ሲዳሞ ጠቅላይ ግዛት ተብሎ ይጠራ በነበረው
ጀማል አባስ ጀማል አባስ ከእናቱ ከወ/ሮ ዘሀራ አብዱላሂ እና ከአባቱ ከሼክ አባስ ቶሻ በ1946 ዓ.ም. ምሥራቅ ሐረርጌ ግራዋ ተወለደ። የአንደኛ
ዮሐንስ መስፍን ዮሐንስ መስፍን በሰኔ ወር 1944 ዓ/ም ከእናቱ ከወ/ሮ ዮቫን መሰፍን እና ከአባቱ ከአቶ መስፍን ዘለለው በአዲስ አበባ ከተማ
አስፋው ሽፈራው አስፋው ሽፈራው በ1942 ዓ.ም. ከእናቱ ከወ/ሮ አበበች ታምሩና ከአባቱ ከባላምባራስ ሽፈራው ሙላቱ በወለጋ ጠቅላይ ግዛት ቃዊሳ በተባለች መንደር