ጫኔ ወርቅነህ
ጫኔ ወርቅነህ ጫኔ ወርቅነህ፣ የመኢሶን አባል፣ በጎጃም ክፍለ አገር መምህርና የባህር ዳር ከተማ አጠቃላይ የከተማ ነዋሪዎች ማህበር ሊቀ መንበር ነበር። […]
ጫኔ ወርቅነህ ጫኔ ወርቅነህ፣ የመኢሶን አባል፣ በጎጃም ክፍለ አገር መምህርና የባህር ዳር ከተማ አጠቃላይ የከተማ ነዋሪዎች ማህበር ሊቀ መንበር ነበር። […]
መንገሻ ገለታ መንገሻ ገለታ፣ የመኢሶን አባልና የሸዋ ክፍለ አገር የጊዜያዊ የሕዝብ ድርጅት ባልደረባ ነበር። በኢሕአፓ ነፍሰ ገዳይ ቡድን መጋቢት 1
ጌታቸው ታደሰ ጌታቸው ታደሰ፣ የመኢሶን አባልና የሸዋ ክፍለ አገር የሕዝብ ድርጅት ጉዳይ ጊዜያዊ ጽ/ቤት ባልደረባ ነበር። በኢሕአፓ ገዳይ ቡድን መጋቢት
ፀጋዬ የኋላው ፀጋዬ የኋላው፣ የኢትዯጵያ ሲቪል አቪየሽን መሥሪያ ቤት ባልደረባ ነበር። በመሥሪያ ቤቱ ውስጥ ሠራተኞችን በማደራጀትና በመምራት በነበረው ቀልጣፋና ጉልህ
በላይነህ ባንቁርሳ በላይነህ ባንቁርሳ የተወለደውና ያደገው በሲዳሞ ክፍለ አገር፣ ሲዳማ አውራጃ፣ ይረጋ ዓለም ዙሪያ ባለው ገጠር አካባቢ ነበር። በላይነህ. ስድስተኛ
ሀብታሙ ምትኩ ሀብታሙ ምትኩ፣ አዲስ አበባ የቀበሌ ሊቀ መንበርና ጋዜጠኛ ነበረ። የመኢሶን አባል በመሆኑ ብቻ በኢሕአፓ ነፍሰ ገዳዮች የካቲት 24
ደምሴ ወርቁ ደምሴ ወርቁ፣ አዲስ አበባ የቀበሌ ሊቀ መንበርና የመኢሶን አባል ነበር። በኢሕአፓ ገዳይ ቡድን የካቲት 21 ቀን፣ 1969 ዓ.ም.
ቴዎድሮስ በቀለ ቴዎድሮስ በቀለ ከእናቱ ከወ/ሮ ይታክቱ ደስታ እና ከአባቱ ከመቶ አለቃ በቀለ በላቸው በ1939 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ከተማ ተወለደ።
ጌታሁን ታመነ ጌታሁን ታመነ፣ ከአባቱ ከአቶ ታመነ ሥዩም እና ከእናቱ ከወ/ሮ ንግሥቲ መኮንን በ1949 ዓ.ም. አዲስ አበባ በአቧሬ አካባቢ ተወለደ።
ገሠሠ በላይ ገሠሠ በላይ፣ በትግራይ ክፍለ አገር አድዋ ከተማ ኅዳር 28፣ 1948 ዓ.ም. ተወለደ። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን እስከ ስምንተኛ ክፍል