ዲማ ጉዲና
ዲማ ጉዲና ዲማ ጉዲና በጅባትና ሜጫ አውራጃ የሕዝብ ድርጅት ጉዳይ ጽ/ቤት ያገለግል የነበረ የመኢሶን ጓድ ነበር። በ1969 ነሐሴ ወር መኢሶን […]
ዲማ ጉዲና ዲማ ጉዲና በጅባትና ሜጫ አውራጃ የሕዝብ ድርጅት ጉዳይ ጽ/ቤት ያገለግል የነበረ የመኢሶን ጓድ ነበር። በ1969 ነሐሴ ወር መኢሶን […]
ሽመልስ ኦላና ሽመልስ ኦላና፣ ከእናቱ ከወ/ሮ የሺእመቤት በላይ ዘለለውና ከአባቱ አቶ ኦላና ባቲ ሁንዴ 1950 ዓ.ም. በቀድሞው የወለጋ ጠቅላይ ግዛት
መርዕድ ከበደ መርዕድ ከበደ በ1941 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ተወለደ። የአንደኛ ደረጃ ትምህርቱን በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ት/ቤት፣ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን ኮተቤ
ኢዮብ ታደሰ ኢዮብ ታደሰ በሸዋ ክፍለአገር በጊምቢቹ ወረዳ ልዩ ስሙ አርዳጋ በተባለ ቀበሌ ተወለደ። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን በቢሾፍቱ ዓፄ ልብነድንግል
ከበደ ዲሪባ ከበደ ዲሪባ አወቀ፣ ከእናቱ ከወ/ሮ አበበች ደበሌና ከአባቱ አቶ ዲሪባ አወቀ በ1937 ዓ.ም. በመናገሻ አውራጃ በሆለታ ተወለደ። የአንደኛ ደረጃ
አጥናፍ-ዓለም ይማም አጥናፍ-ዓለም ይማም፣ ኅዳር 18 ቀን 1938 ዓ.ም. በወሎ ክፍለ አገር ደሴ ከተማ ተወለደች። አንደኛ ደረጃ ትምህርቷን ደሴ፣ እቴጌ
ተረፈ ወልደ ጻድቅ (ዶ/ር) ዶ/ር ተረፈ ወልደ ጻድቅ፣ ጥቅምት 18 ቀን፣ 1930 ዓ.ም. ወሊሶ ከተማ ተወለደ። አንደኛ ደረጃ ትምህርቱንም እዚያው
ግዛው ጅማ ግዛው ጅማ በአዲስ አበባ ተወለደ። የአንደኛ ደረጃና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱንም ያጠናቀቀው በአዲስ አበባ ከተማ ነበር። ከዚያም፣ መርካቶ በሚገኘው
አሰፋ መኮንን አሰፋ መኮንን በጎንደር ክፍለ አገር ደንቀዝ በተባለ ስፍራ እጅግ ታዋቂና የተከበረ ገበሬ ነበር። የእህቱ ልጅ የሕዝብ ድርጅት ጉዳይ
አማረ መኮንን አማረ መኮንን ጎንደር የግብርና ሚኒስቴር ሠራተኛና የወጣት አስተባባሪ ነበር። በኅዳር ወር፣ 1970 ዓ.ም. በኢሕአፓ ነፍሰ ገዳይ ቡድን እናቱ